top of page
Edm 4.jpg
photo_2024-02-28 11.18.21.jpeg
Astu - Edm.jpg
edmt9.jpg

Worship Tour

ክብር የበቃህ ነህ

white-usb-flash-drive-template-standing-against-a-sky-blue-surface-a14912.png
photo_2024-02-28 11.17.52.jpeg
Edmt 6.jpg
edmt8.jpg

What is ክብር የበቃህ ነህ

“ክብር የበቃህ ነህ” የተሰኘው የዝማሬ አምልኮ ጉዞ የዘማሪት አስቴር አበበን የዝማሬና አምልኮ ተልዕኮ በማንገብ መላው ካናዳን የሚያካልል መንፈሳዊ እንቅስቃሴ አካል ነው። 

 

በእግዚአብሔር ጸጋ እና መለኮታዊ ምሪት የተሰባሰበው ይህ ህብረት በየደረሰበት ስፍራ ሁሉ በሚያቀርባቸው የዝማሬ አገልግሎቶች መንፈሳዊ መነሳሳት እየፈጠረ ይገኛል። በዚህ ህብረት ውስጥ ያሉ ከሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እስከ ልዩ ልዩ የቴክኒክ ድጋፍ ሰጪዎች፤ በአጠቃላይ ሁሉም የቡድኑ አባላት ይህን ህይወት ደራሽ የሆነ ታላቅ የወንጌል አገልግሎት ዓላማ በላቀ እና ከፍ ባለው ክብሩ ልክ አሰናስለው ለማገልገል በቀና ልብ የተሰባሰቡ ናቸው። ይህ ጉዞ እስካሁን በካልጋሪ፣ በኤድመንተን፣ በዊኒፒግ እና በቫንኮቨር አገልግሎቱን በማቅረብ ብዙዎችን የደረሰ ሲሆን አሁን ደግሞ በቶሮንቶ ከሚገኙ ወገኖች ጋር በአምልኮ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ወደዚያው ሊያቀና በዝግጅት ላይ ነው። 

bottom of page