top of page
gildan-pullover-hoodie-mockup-of-a-cute-couple-posing-in-a-studio-m36320_edited.jpg

ይህ የድጋፍ ምርቶች ቋት የአስቴር አበበን የወንጌል አገልግሎት ለመደገፍ እንደ ቲሸርት፣ ሁዲ(ባለኮፍያ ሹራብ)፣ ባርኔጣ እና ሌሎችንም አስፈላጊ መገልገያ ዕቃዎች የሚያቀርብ ነው። ከእያንዳንዱ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ እንደ “የዕለት እንጀራ”ን፣ “ክብር የበቃህ ነህ” የወንጌል አገልግሎት ጉዞን እና ሌሎቹንም ለማከናወን የሚረዳ ሲሆን አስቴር እና የአገልግሎቱ አጋሮቿ የዝማሬና አምልኮ አገልግሎታቸውን ለብዙዎች ለማድረስ ያግዛቸዋል።

እባክዎ! የቀረቡትን ምርቶች በመግዛት እና የስራው አጋር በመሆን አገልግሎቱን ይደግፉ።  

Online store

The Online Store offers t-shirts, hoodies, and more to support programs like "The Daily Bread" and the "Kiber Yebekahe Neh" tour. Every purchase helps fund our mission and outreach.

mockup-of-a-curly-haired-woman-wearing-a-crewneck-sweatshirt-from-gildan-m37699-2.png
mockup-of-a-curly-haired-woman-wearing-a-crewneck-sweatshirt-from-gildan-m37699-2.png
mockup-of-a-curly-haired-woman-wearing-a-crewneck-sweatshirt-from-gildan-m37699-2.png
t-shirt-mockup-of-an-ai-created-bearded-man-in-a-festa-junina-themed-celebration-m39494-2.
photo_2024-09-10 22.41.52.jpeg

ሃሌሉያ ሙሉ አልበም - USB drive

image_2024-09-07_10-59-55.png

Gift Mezmur

Gift Card.png
bottom of page